LEALEM TILAHUN
Pages
Home
ወቅታዊ ዜናዎች
ለወጣቶች
ከሰሞኑ በረከት
ታሪክ
ኪነ-ጥበብ
ስፖርት
Thursday, August 16, 2012
ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አረፉ
ብፁዕነታቸው ያለፈው እሁድ በቅዳሴ ላይ እንደነበሩ ከውስጥ አዋቂዎች ለመረዳት የቻልን ሲሆን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ በጠና ታመው ነሐሴ 8/2004ዓ.ም ማምሻውን ወደ ደጃዝማች ባልቻ ሆስፒታል ለህክምና ገብተው በዶክተሮች ክትትል ሲደረግላቸው ቆይተው ትላንት ለሊት ሊያርፉ ችለዋል፡፡
የአባታችንን ነፍስ በገነት ያኑርልን አሜን፡፡
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment