Thursday, April 26, 2012

የሳምንቱ አስገራሚ ክስተት በመዲናችን አዲስ አበባ


በአዲስ አበባ አራዳ ጊዮርጊስ አደባባይ /መሀል ፒያሳ/ ዳዊት የተባለ ወጣት /በግምት እድሜው 30 አመት ይሆነዋል/ ራሱ ላይ ቤንዝን አርከፍክፎ አቃጥሏል፡፡ ዳዊት ራሱን እያቃጠለ ሳላ በአካባቢው የነበሩ ሰዎች ተረባርበው እሳቱን ያጠፉለት ሲሆን በአሁኑ ሰአት በየካቲት 12 ሆስፒታል ድንገተኛ ክፍል ህክምና እየተደረገለት መሆኑ ታውቋል፡፡

No comments:

Post a Comment